Habesha2day
Welcome
Login

ወንዶችን የወሲብ ስሜት የሚያቀዘቅዙ ደርጊቶች1. ወሲብ እንደማይወድ ሆነው የሚቀርቡ ሴቶች

       የእነዚህ ሴቶች ባህሪና የሚያቀርቡት አስተያየቶች፡

-      ወሲብ ስሜት እንደማይሰጥና አዋራጅ አድርገው ያቀርባሉ

-      ስለወሲብ ሲወራ ያፍራሉ

-      ወሲብ ከፈፀሙ በኋላ እኔና አንተ ያደረግነው ነገር ለማንም እንዳትናገር ወሲብ የፈፀምኩት ላንተ ብዬ   ነው ይላሉ፡

በነዚህ ምክንያት በሷ ያለው የወሲብ አመለካከትና ቀረቤታ ይቀዘቅዛል። እዚህ ላይ ሊጠነቀቁ ይገባል የሚወዱትን ወንድ ላለማጣት ሲሉ። እያንዳንዱ ድርጊት ፈቅደውና ደስ ብሏቸው እንዳደረጉት ከውስጦ ማመን አለባቸው።

2. ወሲብ በጭራሽ የማያነሳሱ ሴቶች

እነዚህ ሴቶች በወሲብ ወቅት የራሳቸውን ድርሻ አለመዋጣት ማለት ነው። ምንም ስሜትን አለመስጠት ለወንዱ የወሲብ ሲሜቱ ቀዝቃዛ ያደርጋል። እንዴት ስለ ወሲብ ማወቅ እንዳለባቸው ከጓደኞቻቸው አልያም ከባለሞያ ጋር መምከር አለባቸው።

3. የወንዱን ሰውነት እንደማያውቁ ሁነው መቅረብ ማለትም እንደ የወንድ ብልት ምን መሆኑን ሆን

ብለው የማያቁ መምሰል፤

ይህ ደግሞ ወንዱን በቀላሉ ሲሜቱ ያቀዘቅዘዋል፤ ይሄን ችግር አስወግደው ስሜትን እንዴት ማነሳሳት እንዳለባቸው ከወዲሁ ይጀምሩ።


 4. የአልጋ ትራፊክ ፖሊስ የሆኑ ሴቶች

በተራክቦ ግዜ እንዲህ በል ፣ እንዲህ ሁን ፣ እንዲህ አልፈልግም በማለት ወንዱ በራሱ ላይ እምነት እንዲያጣ ስለሚያደርገው የወሲብ ሲሜቱ ይቀዘቅዛል። እዚህ ጋርም አልጋላይ ከመውጣቶዎ በፊት ረጋ ያለ ውይይት ያስፈልጋል።

5. አልጋ ላይ በድን የሆኑ ሴቶች

በጣም የወንዱን ስሜት ቀዝቃዛ ከሚደርጉ ዋነኛውን ድርሻ የሚይዘው ይህ የሴቶች አልጋ ላይ በድን መሆን ነው። ይህ አይነት ችግር ያለባቸው ሴቶች ከጓደኞቻቸው ጋር እንዴት ማድረግ እንዳለባቸው በጥልቀት መምከር ይጠበቅበቸዋል። በተጨማሪም ከወንዱ ጋር ችግሮቻቸው መወያየት አለባቸው።

6. ራሰቸውን የማይንከባከቡ ሴቶች

እዚህ ላይ የግል ንፅህናን መጠበቅ የሚቃቅታቸው ሴቶች ማለትም ፅዱ ያልሆነ የውስጥ ሱሪ፣ የአፍ ጠረን ወዘተ የማይጠብቁ ሴቶች የወንዱን ስሜት ቀዝቃዛ የደርገዋል። እናም የግል ንፅህና መጠበቅ አለባቸው።

7. ለመታየት በጣም የሚኳኳሉና የሚጨነቁ ሴቶች

እነዚህ ሴቶች እያንዳነዱ ነገር ጌጣጌጦችና ሌሎች አርቴፍሻል ነገር በብዛት የሚጠቀሙ ሴቶች የወንዱን ስሜት ያቀዘቅዛሉ። ሰለዚህ እነዚህ ነገሮች በመጠኑ ቢሆኑ ይመረጣል።

8. በጣም ኮስታራ ሴቶችና እንዲሁም በጣም ምስኪን ባህሪ ያላቸው ሴቶች

ኮስታራ ሴቶች በሌላ ጉዳይ ከወዱ ጋር ከተኳረፉ በወሲብ ወቅት ብቀላ ስለሚመስላቸው ሆን ብለው ስሜቱን እንዲቀዘቅዝ ያደርጋሉ። እዚህ ላይ በሰሜት ቀልድ የለም እንላለን። በተቃራኒው ምስኪን ሴቶች ደግሞ እልህ ውስጥ ከመግባት ይልቅ ማልቀስ ይቀናቸዋል። ከደስታ ይልቅ ሀዘንን ያስቀድማሉ። ስለዚህ እዚህ ላይ መታየት ያለበት ጥሩ በራስ መተማመን እንዲኖራቸው መጣር አለባቸው።

9. እውቀት የሌላቸው ሴቶች

ሰለ ምንም ነገር መረጃና እውቀት የሌላቸው ሴቶች ውበት ብቻ ከሆኑ ወንዱ ከሷ ጋር ወደ የወዳጅ ግብዣ የመሳሰሉት ነገሮች አብረው መሄድ አይፈልግም። ምክንያቱም ስለሚያፍርባት። ይህም ለወሲብ መቀዝቀዝ ተጽእኖ ይፈጥራል። እዚህ ላይ ቀለል ያሉ ነገሮች እንደነ ጋዜጣ ማንበብ አስፈላጊ ነው።

10. ስለ ቀድሞ ፍቅረኛቸው የሚያወሩ ሴቶች

ስለቀደሞ ፍቅረኛቸው ምን ያህል ጥሩና መጥፎ መሆኑን ለአዲሱ ፍቅረኛቸው የሚያወሩ ከሆነ አለቀላቸው። ወንዱ ለወሲብ ብዙ ዝግጁ አይሆንም።  መጀመርያውኑ ስለ ቀድሞ ፍቅረኛቸው ጨርሰው ቢመጡ ይመከራል።

Loading...

Post your comment

Comments

Be the first to comment

Related Articles

RSS