Habesha2day
Welcome
Login

News and Events


 • ለህመም ማስታገሻና ለደረቅ ሳል ሕክምና የሚውለው ኮዴይን መድኃኒት በኢትየጵያ ጥቅም ላይ እንዳይውል ታገደ.

  ኮዴይን የተባለው የሕመም ማስታገሻና ለደረቅ ሳል ሕክምና የሚውለው መድኃኒት ላልተወሰነ ጊዜ ኢትዮጵያ ውስጥ ጥቅም ላይ እንዳይውል ታገደ።መድኃኒቱ በጤና ተቋማትና በገበያ ላይ አገልግሎት እንዳይሰጥ ያገደው የኢትዮጵያ የመድኃኒት፣ የምግብና የጤና ክብካቤ አስተዳደርና ቁጥጥር ባለሥልጣን ነው።የአሜሪካ የምግብና የመድኃኒት አስተዳደር ከኮዴይን ጋር ተያይዞ በኢትዮጵያና በሌሎች አገሮች ላይ ባካሄደው ጥናት የአተነፋፈስ ሥርዓትን በማዛባት ለሞት የሚዳርግ መሆኑን በማሳወቁ ባለሥልጣኑ ዕገዳውን መጣሉን አስታውቋል።ኮዴይን የተባለው የሕመም ማስታገሻ መድኃኒት ለኢትዮጵያውያን የዘረ-መል አወቃቀር ተስማሚ እንዳልሆነና ጥቅም ላይ ከዋለም እስከ ሞት የሚያደርስ ጉዳት ሊያስከትል እንደሚችል በጥናት መረጋገጡን ገልጿል።

  የአሜሪካ የምግብና የመድኃኒት አስተዳደር በ122 ኢትዮጵያዊያን ላይ ባካሄደው ጥናት በ35ቱ ላይ ኮዴይን ምክንያት የሚከሰተው ችግሩ መስተዋሉን ነው የጠቀሰው።ኮዴይን የተሰኘው መድኃኒት ከኦፒየም ተክል ንጥረ ነገረ የሚቀመምና ለሕመም ማስታገሻና ለደረቅ ሳል ሕክምና የሚውል ነው።የባለሥልጣኑ የመድሃኒት ምዝገባ ፈቃድ ዳይሬክተር አቶ አብድልቃድር ወልይ እንደተናገሩት ባለሥልጣኑ ከኅብረተሰቡና ከባለድርሻ አከላት የሚያገኘውን ጥቆማ መሰረት ባደረገ የክትትል ሥርዓት ጎጂ ባህሪ ያላቸው መድሃኒቶች እየተቆጣጠረ ይገኛል።የአሜሪካ የምግብና የመድኃኒት አስተዳደር ኮዴይንን በተመለከተ ባካሄደው ጥናት መሰረትም የሕመም ማስታገሻው በጤና ላይ ጉዳት እንደሚያስከትል አረጋግጧል ብለዋል።

  Read more »
 • Tsedenia Gebremarkos wins AFRIMA

   

  The renowned Ethiopian singer Tsedenia Gebremarkos won the title of All Africa Music Awards AFRIMA 2015 “Best Female Artist in Eastern Africa”. 

  The continental event was held on November 15 at the Eko Hotel and Suites in Lagos, Nigeria, with her song titled “Yet Biye”.

  Read more »
 • Story of Alive Martyrs

   

  By Abel Guesh

  Fortunately most of my field works are accompanied by many challenges and opportunities. Among many others I always met with some essential peoples and undertakings that enable me to see life in a different way.

  Today’s driver of our field work car is with very unbelievable story which is worthy of telling. He seems like at the age of mid thirties but he is not. He has gone to armed struggle at the age 16. By that early time he knew nothing about the Ethiopian Revolution, which costs hundreds of thousands. Basically it was a civil war. But he was only clear with the fact that Derg, the then military government of the time was cruel. He said “Derg was symbolically assumed as a killer horror which always bears in every mind of our family.”

  Read more »
 • በሁሉም ባንኮች በአንድ የኤ ቲ ኤም ካርድ እና በቼክ የሚያስጠቅም ስርአት ተግባራዊ ሊደረግ ነው

  በሁሉም የሀገሪቱ ባንኮች በአንድ የኤ ቲ ኤም ካርድ እና በቼክ አማካኝነት መጠቀም የሚያስችል ብሄራዊ የክፍያ ስርዓት በተያዘው በጀት አመት ተግባራዊ እንደሚደረግ ብሄራዊ ባንክ አስታወቀ።የብሄራዊ ባንክ  ገዥ አቶ ተክለወልድ አጥናፉ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጹት፥ አገልግሎቱን መስጠት የሚያስችል ጥናት ተደርጎ አብዛኛው ስራ ተጠናቋል ብለዋል።በብሄራዊ ባንክ በበላይነት የሚመራውን ስራ ወደ ተግባር ለማሸጋገር አብዛኛው ስራ መጠናቀቁንም አቶ ተክለወልድ ገልጸዋል።አሁን ላይ ከአንድ የግል ንግድ ባንክ የወጣ የክፍያ ካርድ ከሌላ ባንክ ገንዘብ ለማውጣት አያገለግልም።አዲሱ ስርዓት ግን ይህን አካሄድ የሚያስቀር ጊዜ እና ወጭ ቆጣቢ ይሆናል ተብሏል።

  አንድ አይነት የክፍያ አገልግሎት መስጠት የሚያስችል ስርኣት መዘርጋቱ ያለውን የከፍያ መሰረተ ልማት በጋራ ሁሉም ባንኮች መጠቀም እንዲችሉ ያደርጋል።የባንኮችን ተደራሽነት ከማስፋት ባለፈ ተጠቃሚነታቸውን እንደሚያሳድግም አቶ ተክለወልድ ተናግረዋል።አገልግሎቱ በያዝነው አመት ይጀመራል ያሉት አቶ ተክለወልድ፥ አሁን ጥቂት ስራዎች ብቻ ነው የቀሩን ብለዋል።የክፍያ ስርአቱ ሲተገበር ማንኛውም ሰው የየትኛውንም ባንክ የክፍያ ካርድ ይዞ ከየትኛውም የክፍያ መሳሪያ ገንዘብ የሚያገኝባቸው ማሽኖች ይተከላሉ ተብሏል።

  source fanabc

   

  Read more »
 • Gates Foundation Opens Regional Headquarters Office in Ethiopia

  Bill and Melinda Gates Foundation opened its new regional headquarters office on November 17, 2015, at the International Livestock Research Institute in Ethiopia, according to The Daily Monitor.

  Roman Tesfaye, the first lady of Ethiopia was present at the official launch of office in Addis Ababa.

  Roman said the Gates foundation in line with Ethiopia’s growth and transformation plan makes meaningful investment in combating health and development challenges.

  She has also mentioned the expectations she has on the foundation on the realization of GTP II in partnership with The Ministry of Health, The Ministry of Agriculture and development agencies.

  Ever since 2000, the foundation has been supporting health and agriculture projects in Ethiopia.

  Gates foundation aims to improve agricultural productivity, increase the coverage of life-saving health and nutrition interventions and support the improvement of agriculture and primary health care systems in line with the Ethiopian government.

  Lately, the foundation has doubled its nutrition investment to USD 776 million in the coming six years and has embarked Ethiopia and its Seqota declaration as a priority.

  It was noted that 15 percent of Ethiopia’s budget has been allocated to agricultural development compared to the 2.7 percent average in the rest of Africa.

  Source: The Daily Monitor

   

   

   

   

  Read more »
RSS