Habesha2day
Welcome
Login

Art and Life


 • በጣም ስለሰከርኩ የመኪናዬን ሞተር አስነሱልኝ ብሎ ለፖሊስ የደወለው ግለሰብ ለእስር ተዳርጓል

    በካናዳ መጠጥ ከመጠን በላይ ወስዶ የሰከረው ግለሰብ በጣም ስለሰከርኩ መኪናዬን አስነሱልኝ በማለት ነበር ለፖሊስ ስልክ የደወለው።የ27 ዓመቱ ካናዳዊ ወጣት ከሌሊቱ 8 ሰዓት ከ30 ገደማ ላይ ለፖሊስ ስልክ በመደወል እርዳታችሁን እሻለው ይላቸዋል።የግለሰቡ መልዕክትም  “አልኮል ጠጥቼ በጣም ስለሰከርኩ የመኪናዬን ሞተር ማስነሳት አልቻልኩምና መጥታችሁ ሞተሩን አስነሱልኝ፣ ከዚያ በኋላ እኔ እያሽከረከርኩ ወደ ቤቴ እገባለሁ” የሚል ነበር።

  ፖሊሶች ስልክ ወደ ተደወለላቸው ስፍራ ሲደርሱም የሰከረውን ግለሰብ ከእነተሽከርካሪዋ መንገድ ዳር  ማግኘታቸውንና ግለሰቡንም በቁጥጥር ስር ማዋላቸውን ተናግረዋል።ስለ ሁኔታው የተጠየቁት የአካባቢው ፖሊሶች መኪናዬን አስነሱልኝ ብሎ በሚደውልበት ጊዜ የመኪና ሞተር ድምጽ ሰምተናል ፣ይህ ደግሞ በስካር ወስጥ ሆኖ ለማሽከርከር ሙከራ ማድረጉን ያሳያል ፤ ስለዚህም በቁጥጥር ስር ውሏል ብለዋል።

  ግለሰቡ ላይ ተጨማሪ ምርመራዎች እንደሚደረጉም ያስታወቀው ፖሊስ፥ ለዚህ ተግባሩ ሁለት አይነት ክሶች እንደሚጠብቁት ገልጿል።

  source fanabc

  Read more »
 • የማሊዊ ዜጎች ጭቃ ተጠቅመን ሞባይል ስልኮችን ቻርጅ ማድረግ ችለናል እያሉ ነው

   ረዘም ላለ ጊዜ የኤሌክትሪክ ሀይል ወደማያገኙበት ቦታ ቢያመሩ አልያም የኤሌክትሪክ ሀይል ተቋርጦ ለረጅም ጊዜ ቢቆይ የሞባይል ስልክዎን ባትሪ ሀይል በምን ይሞላሉ?አማራጫችን ሊሆን የሚችለው ቢርቅም ባትሪያችን ቻርጅ እንዲደረግ መላክ አልያም ለተወሰነ ጊዜ ጠፍቶ እንዲቆይ መፍቀድ ነው።

  በማላዊ ግን በቀላሉ የሚገኘውን አፈር በማቡካት (በጭቃ) የሞባይል ስልኮችን ባትሪ ሀይል መሙያ ዘዴ ተፈጥሯል።10 በመቶ ህዝቧ ብቻ የኤሌክትሪክ ሀይል እንደሚያገኝ ለሚነገርላት ማላዊ ፈጠራው እጅግ ወሳኝ መሆኑን ነው ቢቢሲ የዘገበው።ይህ በቤት ውስጥ በቀላሉ የሚዘጋጀው ሀይል መሙያ (ቻርጀር) ለሀገሬው ህዝብ በስፋት አገልግሎት እየሰጠ ነው ተብሏል። 

  ሚረር በድረ ገጹ እንዳስነበበው በጭቃ የሚሰራውን ሀይል መሙያ ለማዘጋጀት አምስት ቅደም ተከተሎች አሉ።

  Read more »
 • Social Phobia and Anxieties

   

  Social phobia is one of the most common social anxieties which are marked with persistent fear of performing or speaking in social situation. Many people avoid speaking in front of a crowd because they are afraid of being humiliated or judged by others. The feeling of anxiety while speaking to large group is so intense that they are afraid of being labeled as crazy or stupid. Here are the most common symptoms of social anxiety:

  1. Consistent fear of speaking in front of a group or a crowd of people
  2. Persistent fear of exposure to unfamiliar persons
  3. Fear of being judged by others while performing or speaking in front  of a crowd
  4. Fear of going crazy or being humiliated while speaking
  5. Avoidance of social situations or endured with intense anxiety or distress Read more »
 • ሃዘንን መቋቋም የሚያስችሉ ዘዴዎች

  በህወታችን ውስጥ ትልቅ ቦታ የምንሰጣቸው እና መልካም አቀጣጫን በመጠቆም ትልቅ አስተዋጽኦ ያበረከቱልን ሰዎች አሉ ይኖራሉም፡፡ የቤተሰብ አባል ፤ የልብ ጓደኛ ወይም አርአያ የሆኑን በልባችን አግዝፈን የምናያቸው ምግባራቸው ያስከበራቸው ሰዎችን ለምሳሌ ያህል መጥቀስ ይቻላል፡፡ በመወለድ ወደ ህይወት መምጣት እንዳለ ሁሉ የማይቀረው ህልፈተ ህይወት አለና በሞት ሲለዩን የሚሰማንን የቅስም መሰበር፤ የቁጭት፤ የጥፋተኝነት ፤ የጸጸት፤ የንዴት፤ የናፍቆት አልፎ ተርፎም የመንኮታኮትና የውድቀት ስሜት በግርድፉ ለማጠቃለል ያህል የሃዘን ስሜት ብለን እንጠራዋለን፡፡ የሰው ልጅ እንደ ጸባዩ ይህንን የሃዘን ስሜት የሚያመጡበት ገጠመኞችና ሁኔታዎች የተለያዩ ሲሆኑ የስሜቱም ጥልቀት እና ቆይታ ጊዜ የዚያኑ ያህል ይለያያል፡፡ በዚህ ጽሑፍ የሃዘን ስሜትን መቋቋም የምንችልባቸውን ጥቂት ዘዴዎችን እንመለከታለን፡፡

   

  Read more »
 • Why Does Gender Based Violence Relate To Women?

   

  “I was once talking to a black man about gender”, the famous Nigerian author Chimamanda Adiche said, “and he said to me, “Why do you have to say ‘my experience as a woman’? Why can’t it be ‘my experience as a human being’?” Now, this is the same man who would often talk about his experience as a black man.”

  Most people tend to have the same question that man had for Chimamanda. Why does it have to be about gender? Why do you have to call rape or domestic violence “Gender Based Violence” or “Violence Against Women”? Why can’t it be just ‘violence’? Why do you have to make it gender issue? True, it is a human right but we need to be specific about certain things. The name comes from the attribute of the problem.

  Read more »
RSS